More than 40 former officials of the Metals and
Engineering Corporation (METEC) and members of intelligence community
have been detained, according to the Reporter.
METEC management and members of intelligence forces were detained yesterday, November 9, 2018, the report discloses.
General Kinfe Dagnew, CEO METEC and a pioneer in heavy industry under arrest with trumped up charges of corruption(Aksum Post)
The Ethiopian government government has so far not disclosed whether anyone is detained from METEC, much less who these former METEC officials were.
They were taken into custody while they were meeting in the Gerji area in Addis Ababa, in the former Imperial Hotel which the Corporation bought and renamed the Amoraw Building, according to sources.
They are believed to be in custody at the Federal Police’s temporary detention center, according to sources.
METEC has been in hot waters for some time for what current government officials believe was deep in corruption and mismanagement.
In August this year, METEC was terminated from the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) project for delay and mismanagement it caused, according to government officials. Read here for that METEC story.
The Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed himself singled out for criticism, saying it was not only the primary factor for GERD project delays, but also caused Salini Impregilo, the Italian company which is the main contractor for GERD, to demand compensation for the delays.
In October this year, and perhaps in an effort to rehabilitate its name, the military-controlled industrial enterprise METEC announced it was going to be reorganized.
In addition to the pending reorganization, METEC also changed its name to National Metal Engineering Corporation (NMEC), pending government approval.
Brigadier General Kinfe Dagnaw, who led the corporation as director until he resigned in April 2018 following Prime Minister Abiy Ahmed election as prime minister within the ruling party, was recently in the media defending METEC.
____________________________________________
___________________________________________________

ድራማው ለተመልካቹ
ግልፅ ነው
ፍስሃ
መረሳ (አይጋ ፎረም )
አገሪቱን
ለማተራመስ አላማ ያለው
ስልጣን ላይ ያለው ጥገኛና
የውጭ ቅጥረኛው ሃይል
እነሆ በዚህ አንድ አመት
ባልሞላ አጭር ጊዜ ለ27 ዓመታት
የተገነባች አገር በጠራራ
ፀሓይ ሲደመርሳት በአይናችን
እያየን ነው ፡፡ ይህ አገር
የማፍረስ ስራ ማእከል
ያደረገው አገሪቱ የቆመችባቸውን
ዋና ዋና ምሰሶዎችን ማፍረስ
እንደሆነና ከሁሉም በፊት
ህገመንግስታዊ ስርአቱ
እንዳይከበር በማድረግ
ዜጎች ህገመንግስታዊ ዋስትና
እንዳይኖራቸውና በማንኛውም
ጊዜ በስልጣን ላይ ያለው
ሃይል የፈለገውን እንዲያስር
እንዲቀጣ እንዲፈታ ከስራ
ገበታ እንዲያባርር አስችሎታል
፡፡
እስከአሁን
በመጣነው አጭር ጉዞ እያየነው
ያለው ነገር ኢህአዴግ
አሽባሪና ወንጀለኛ ድርጅት
ነው በማለት በነበረው
አመራር ደግሞ የህወሓት
የበላይነት ነበረ ሰለዚህ
በየትኛውም የመንግሥት
የስልጣን እርከን የነበረ
አመራር ወደ እስር ለማስገባት
በማለም ለዚህ ምክንያት
ሊሆን የሚችል የፈጠራ
ክስ በመመስረት መበቀል
የሚል በብአዴን የሚደገፍ
የነቲም ለማ አዲስ "ፍልስፍና
" ተይዞ ለዚህ ማስፈፀሚያ
የሚሆን አዲስ ድራማ ሲሰራ
ቆይቶ እነሆ በፌዴራል
ዓቃቤ ይፋ መሆኑ ሰምተናል
፡፡
አሁን
አንዱ የድራማ ገፀባህሪ
የመንግሥት ሃብት የዘረፋ
ሰብአዊ መብት የጣሱ ተይዘዋል
ይላል የፈዴራል አቃቤ
ህግ ሪፖርት ፡፡ ግን መንግሥት
በእውነቱ ወንጀሎች ለመያዝ
የሚያስችል ቁርጠኝነት
አለው ? ይህን ለማየት ኣንዳንድ
ማሳያዎች ብናነሳ ጥሩ
ይሆናል ፡፡ ከሁሉም በፊት
መንግሥት ማንኛውም ህግ
ጥሶ ሰብዓዊ መብት የተጋፋ
የህዝብ ሃብት የዘረፈ
ለመቆጣጠር ፍላጎት ካለው
ለምንድነው ነው በቢልዮን
የሚገመት ሃብት መንግሥት
እንዲያጣ ያደረጉ ከዚህም
በፊት በቁጥጥር ስር የዋሉት
የጉምሩክ ባለስልጣናትን
ያለ ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲፈቱ
ያደረገው ? የሜቴክና የጉምሩክ
ባለሥልጣናት ሁሉም ኢትዮጵያውያን
አይደሉም እንዴ ? ለፖለቲካ
ትርፍ ተፈልጎ ካልሆነ
በስተቀር ሁሉም የድሃው
ህዝብ ሃብትና ንብረት
ያባከኑ አይደሉም እንዴ
? እንድያውም የበፊቶቹ
በፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ
ተብለው እያሉ ህገመንግስታዊ
ስርአቱ በማይፈቅደው መንገድ
የተለቀቁት ለምን ይሆን
? እኔ አልነበርኩበትም
እና ከኔ በፊት የነበረ
ሁሉ ስራ ቆሻሻ ነውና ህዝብና
መንግሥት ቢጎዱም እኔ
አያገባኝም ካልተባለ በስተቀር
ትናንት ሌቦችን የለቀቀ
መንግሥት አሁን ፀረ ሌቦች
ተነስቻለሁ ቢለን በየትኛው
መመዘኛ ነው ይህ ውሳኔ
ተቀባይነት ሊኖረው የሚችለው
?
ሌላው
እየተነገረን ያለው
ኣዲሱ ፋሽን በሰብዓዊ
መብት ጥሰት የሚጠየቁ
ስላሉ በቁጥጥር አውለናል
ይላል መግለጫው ፡፡ በዚህ
በኩልም የተሰራው ድራማ
በጣም አስቂኝ የሆነና
ማንም በቀላሉ ሊረዳው
የሚችል መሆኑ ግልፅ ነው
፡፡ ለማሰር የተፈለገ
ሰው ለመያዝና ይዞ ለማጥቃት
ስለተፈለገ እንጂ ስንት
ወንጀለኛ የዜጎች ሂወት
የቀጠፈ በዘረኝነት አነሳስቶ
ሆን ብሎ ህዝብ ለህዝብ
እንዲጋጭ ያደረገ የህዝብና
የመንግሥት ሃብት ያወደመ
እንዲያውም በሰብኣዊ
መብት መርማሪ ኮምሽን
ተለይቶ በህግ እንዲጠየቁ
የተለዩ ለአብነት የአማራ
መንግሥት ባለሥልጣናት
በቅማንትና በትግራይ ተወላጆች
በፈፀሙት የዘር ማጥፋት
ስራ እንዲጠየቁ ውሳኔ
ተላልፎ እያለ ከነዚህ
በላይ ማን ሰብዓዊ መብት
ጥሰት ፈፅሞ ነው አሁን
በቁጥጥር አውለናል እየተባለ
ያለው ?
በአሁኑ
ሰአት በየአካባቢው ዜጎች
ያለ ፍርድ በጠራራ ፀሃይ
በአደባባይ እንደእንስሣ
ታርደው በሚገደሉበት ኣገር
በአስከፊ ሁኔታ ያለ ጥፋታቸው
በደቦ ፍርድ በድንጋይ
ተደብድበው እየተገደሉ
እነዚህ ወንጀሎች ተቆጣጥሮ
ህግ ፊት ማቅረብ ያልቻለ
መንግሥት ማንን ለማታለል
ታስቦ ነው አሁን ከአንገት
በላይ በመጮህ የሰብዓዊ
መብት ተቆርቋሪ መስሎ
የሚቀርበው
፡፡ አንድ ሌላ ማሳያ ሊሆን
የሚችል ነገር በስልጣን
ላይ ያለው ሃይል ሳይጣራ
ሰው አይያዝም የሚል ስልት
ደጋግሞ ሲጠቀምበት ይታያል
፡፡ እስኪ የኢትዮጵያ
ሶማሌ ክልል ፕረዚዳንት
ህገመንግስታዊ ስርአቱ
አፍርሶ ራሱ በወታደራዊ
ሃይል ተቆጣጥሮ እስር
ቤት አስገብቶ ሲያበቃ
እስካሁን ከሶስት ወር
በላይ ክስ ሳይቀርብበት
በቀጠሮ መከራውን እያየ
ጥቃት እየተፈፀመበት እንዳለ
በተግባር እየታየ ያለ
ሃቅ እያለ ማንን ለማታለል
ይሆን ሳናጣራ አንይዝም
የሚባለው ?
በመጨረሻ
እየተሰራ ያለው ድራማ
ሆን ተብሎ የተፈለጉትን
ሰዎች ለማጥቃት ኣለማ
ያደረገ መሆኑ አንዱ ማሳያ
ከዚህ በፊት የተባሉት
የመብት ጥሰትና ኮራብሽን
በስፋት እንደተፈፀሙ የሚታመን
ከሆነ ማነው መጀመሪያ
የሚጠየቀው የሚል መመለስ
ተገቢ ይሆናል ፡፡ በርግጥ
አሁን ነበሩ እየተባሉ
ያሉ ችግሮች በተወሰነ
ደረጃ እንደነበሩ የማይካድ
ሃቅ ሆኖ ኢህአዴግ በሂወት
እያለ ከአሁኑ የበለጠ
ትግል ይደረግ እንደነበረ
ማንም የሚያወቀው
ጉዳይ ነው ፡፡ በከፍተኛ
አመራሩ በነበረው የአመራር
ጉድለት ግና የሚፈለገው
ውጤት ስላልመጣ መጨረሻውም
እስከ የአመራር ለውጥ
አስከትሏል ፡፡
እዚህ
ላይ በተለይ ችግር ተፈጥሮባቸዋል
እየተባሉ ያሉት ሴክተሮች
ሜቴክ የመረጃና
የድህንነት ቢሮና ማረሚያ
ቤቶች በቀጥታ በጠቅላይ
ሚኒስትሩ የሚመሩ እንደነበሩ
እየታወቀ የድሮው ጠቅላይ
ሚኒስትሩ ይቅር ጥፋት
ሰርተው ሊጠየቁ በአገሪቱ
ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሩ ሰርቷል
ተብለው የጀግና መሪ ክብር
ተሰጥቷቸው ኒሻን አልተሸለሙም
እንዴ ?
ሰለዚህ
አሁን የቀረበው ድራማ
ግልፅና ግልፅ ነው ፡፡
መነሻው በስልጣን ላይ
ያለው ሃይል ሊያጠቃውና
ሊበቀለው የሚፈልግን ሃይል
አላማ በማድረግ ለዚህ
የሚሆን ማስመሰያ ከዚህም
ከዛም ተለቃቅሞ ምንም
ጥፋት በሌለባቸው ዜጎች
እንደ የኢትዮጵያ ሶማሌ
ፕረዚዳንት እስር ቤት
በማጎር የግል ፍላጎቱን
ለማርካት መሆኑ ድራማው
የተከታተለው ተመልካች
ለመፍረድ የሚያቅተው አይሆንም
፡፡፡
___________________________________________________