ህወሓት ከሰልጣን አንዲወድቅና ኢህአዴግ አንዲፈረካከስ ግብፅና ኤርትራ ወሳኝ ተራ አንደተጫወቱ ማንም የሚገንዘበው ነው :; አርግጥ ሀወሓት በወሰዳቸው ፀረ ኢትዮጵያ አቆአሞቹ ከስልጣን አንዲወገድ መደረጉ የሚደገፍ ነው :; ይሁንና አሰአሁን የሚታየው የፖለቲካ መርህ የኢትዮጵያን ስትራተጃዊ ጥቅም በሚጠብቅ መንገድ አንዳልሆነ አያከራክርም :;
የ አባይ ወንዝ ግድብ ግንባታ መቆአረጥና መቀዝ ቀዝ : የአንጋፋው የኢኮኖሚያችንና የ አደገታችን ደምሰር የሆነው መተክ (METEC) መዳ ከም : የጀነራል ክንፈ ዳኘው መታሰርና አንዲሁም የ አንጂነር ስምኘው በቀለ መገደል ወዘተ የሚያሳዩት
አገራችን ብግብፀና ኤ ርትራ አማካኝ ነት ወደ ቀውስና ዉደቀት እያመራች መሆኑ ነው ::
አገራችን ብግብፀና ኤ ርትራ አማካኝ ነት ወደ ቀውስና ዉደቀት እያመራች መሆኑ ነው ::
ሀወሓት አንደ ጠላት ተፈርጆ አመራሩ ወደ መቀሌ ሲሸሸ ትላንትና ከግብፀ ጋራ ሆነው ኢትዮጵያን ለማጥፋት ስደሉቱ የነበሩ የ ኤርትራ መሪዎች በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ( ከትግራይ ከተሞች በስተቀር) አንደ ድል አድራጊ አርበኞች ሲንደላቀቁ አየን :: አዚህ ጋራ መታየትት ያለበት ሰግብግቡ የወያኔ አመራር ከስልጣን አይውረድ አልነበረም ወይንም አይደለም:; ክ ህወሓት ጋራ ያለን ልዩነት በውይይት መፈታት ሲገባው ከግብፅና ከ ኤርትራ ጋራ ሆኖ ህወሃትን ማጥቃት ግን ከአንድ ኢትዮጵያዊ የሚጠብቅ አይደለም :; አሁንም ህወሓት አሰከ ለሀጩ ከሆነ የኤርትራ ድርጅት ይመርጣል ::
ግብፅ ቡችላዋን ኤርትራን ይዛ ኢትዮጵያን ለማበርከክ ተነስታለች :: በዩንቨርስቲዎች ብጥብጥ አንዲነሳና ተማሪው አንዳይማር እያደረገች ነው :: የኤርትራ ተማሪዎች ለዚህ ብጥብጥ አቀነባሪዎች ለመሆናቸው ማስረጃዎች ይጠቁማሉ ::
ይህ መቆም አንዳለበት ሁሉም ይስማማል:; አንዱ መንገድ የኤርትራ ተማሪዎችን ሁኔታው አስኪ ረጋጋ ማገድ ይሆናል :: ቀጥሎም በተለያየ ምክንያት ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን መማህራንና ተማሪዎችን ማገድ ይሆናል::
ይህ ፀሐፊ የህወሓት አባል አዳልሆነና ሀወሃትንም በመተከል አንደማይቀበል ለማሳወቅ ይፈልጋል :; ሲጀመር ሀወሓት ያነሳው ጥያቄ ያንዱን የኢትዮጵያ በሄረሰብ ክፍል ሲሆን አንድ ሙሉ የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ኢትዮጵያዊ በመተከል (in principle) ለሁሉም ኢትዮጵያ ተቀርቁሮ መታገል አለበት:; በትግሉ ሂደት የሚታዩ ችግሮች መፍተሄ ማግኘት ያለባቸው በኢትዮጵያዊነት መሰረት አንጂ በብሄረሰብ መንፀር አያዩ መሆን የለበትም :: ሀወሓት የተፈጠሩትን አጋጣሚዎች ተጠቅማ ሰልጣን ለመያዝ ከቻለች በኃላ የተወሰዱት አርምጃዎች ለኢትዮጵያ አንደ ህገር የሚጠቅሙ አልነበሩም:; የኤርትራ መገንጠል አንዱ ነው :: የኤርትራ መገንጠል የግብፅ እጅ አንደነበረብት መካድ አይቻልም :; ከዚያም ቀጥሎ ኤርትራ ከተገንጠለች በኃላ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕግ በሚፈቀደው መሰረት ከኤርትራ ጋራ ሊኖራት የሚገባትን ወሰን ሳታስተካከል አስካሁን አለች::ኢትዮጵያ ባህር አልባ አንድትሆን በህወሓት አመራርና ካደሬዎች አንደዚሁም በአጠቃላይ በኢህአዴግ ተደረገች :; ባህር አልባ ከሆነችም ላለፉት 30 አመታት ኢትዮጵያውያን ከባድ የኢኮኖሚ ቀወስ ውስጥ ሆነው አግዛብሔር የሰጣቸውን አድሜ ምንም ሳይጠቆሙት በዝቅተኛ ንሮ አንዲማቅቁ ሆነዋል :; ይህ የግፍ ግፍ ነው :; ለኢትዮጵያ ቆምያሎህ የሚለው ህወሓት ኢትዮጵያን ወደብ አጥተው ኢኮኖሚያቸው መደግ በምፈልገብት መንግድ አንድአይስድግ ተደረገ:: ህዝቡን ወደብ አልባ በማደረግ በድህነት አንድማቅቅ ተደረጎአል:; ስለጉዳይም አንዳይነሳ በተለያዩ መንገዶች ታገደ :;
ኢትዮጵያን የሚያፈርሰ ህገ-መንግሥት በህወሓት ወይንም በኢህአዴግ አንዲፀድቅ ተደርጎ ባለፉት 30 አመታት ኢትዮጵያ በውስጥ አንድትደክም ሆናለች :; በጎሳ የተመሰረተ ፈደራሊዝም ተዘርግቶ ጎሳዊ ግጭት አግር አንዲተክል ተደርጎአል :; Ethnic federalism (የጎሳ ፌዴራሊዝ ) በኢትዮጵያ አንስፈራቶ ሕዝብ አርስ በርሱ አንደጠላት አንዲ ተያይ ሆኖአል ::ባይሳካም ::
ባለፉት 30 አመታት ዉስጥ ጥሩና ተስፋ ሰጪ የኢኮኖሚ ፕሮጀችቶች በሀወሓት ተካሂደዋል :; ኢትዮጵአ ዉስጥ አሁን 40 ዩንቭርሲቲዎች ይገኛሉ :; አንደዚሁም ቡዙ ዘመናዊ ትምህርት ቤቶች በየ ከተማዉና ቀበሌው ይገኛሉ:: ቡዙ መንግደኦች ተጠርገዋል:; የአገራችን የኃይል ፍልጎትም ለማማ ላት ቡዙ ግድቦች ሲስሩና ተመርቀው ሥራ ሲጀምሩ አይተናል:; አዲስ አበባም ከአወርፓና ከ አሜሪካ ከተሞች ባላነሰ አድጋና ዘምና አይተናታል :; ይህም የ ህወሓት ድካም ዉጤት ለመሆኑ ሊካድ አይቻልም :; ይሁንንና አሁንም በኢትዮጵያ ወደ ጦ ርነት ለወስዱ የሚችሉ አዝማሚያዎች እየተፈጠሩ ነው:: ከነዚህም አንድ በተደራጀ መልክ በትግራይና የአምራ ሕዝብ መካካከል ጦርነትና እልቂት አንድለኮስ ሲሰራበት ቆይቶአል :: ይህንን ማስቆም አስፈላጊ ነው:: ችግሩ ያለው ከኤርትራና ግብፅና ግንቦት 7 የመሰሉ ቡችሎች ነው:: በብህርዳርና በአዲስ አበባ ስኔ 15: 2011 የአግርቱ መሪዎች በባርዱ ተግደለዋል :: ሁኔታው በጣም አሳፋሪ ከመሆኑ የተነሳ አወድፊቱ ሁኔታ ምን ርንድርሚሆን ያሳያል:: በትግራይና አምራ ሕዝብ ጦርነት አንድነሳ አሁንም አየተሰራ ነው :: የሚከተለው ትንተና ስለሁኔታው በበለጠ ያሳያል::
በትግራይና በኣማራ ህዝቦች ላይ እየዘመቱ ያሉ ኃይሎች!
ግብፅ፣ ኤርትራ፣ ሳዑዲ፣ ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስና
ኣሜሪካ እንዲሁም በጠቅላይ ሚኒስትር ኣብዪ ኣህመድ የተመራውን እስላማዊ መንግስት ሁሉም በኢ/ያ የየግላቸውን ሊያስከብሩት ከፈለጉትን ጥቅም ኣኳያ የኣማራና የትግራይ ህዝቦች ወደ ጦርነት ማስገባት በሚል ስትራቴጅያዊ ሴራ ለምንና እንዴት መስማማት ቻሉ?
በኢ/ያ የኣሜሪካ ኣምባሳደር ነበር ያማማቶ የተመራውን የሲኣይኤ ቡዱን የ2010 ዓ/ም የኣስመራው ጉዞ፦
****************************************
የኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ስምምነት ከመባሉ ከ4 ወራት በፊት በኣሜሪካዊው ያማማቶ የተመራውን ልዑክ ኣስመራ ድረስ በመሄድ ለፕ/ት ኢሳያስ ኣፈወርቂ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶት ተመልሷል።
የኢትዮ-ኤርትራ ዶብ መከፈት ለህዝቦቹ ዘላቂ ሰላም
ወይስ ለምን ዓላማ ነበር?
****************************************
የሰላም ስምምነት ኢትዮ-ኤርትራ ይባል እንጂ በሁለቱም ወገን ያሉ ህዝቦች በሁለቱም ወገን ያሉ ፖለቲከኞች ምሁራን ፓርቲዎች የሃይማኖት መሪዎች የጠየቀ ያሳተፈ ያወያየ ኣልነበረም ምን እንደነበረ ስምምነቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኣብዪ ኣህመድና ፕ/ት ኢሳያስ ኣፈወርቂ በስተቀር የሚያውቅ ኣካል እስካሁን ድረስ የለም።
በኣንድ ጉዳይ ግን ኣሁን ሆነህ እርግጠኛ መሆን ይቻላል እሱም የኢትዮ-ኤርትራ የዶብ መክፈት ለሰላም ስምምነት ዓላማ ኣለመከፈቱ እርግጠኛ መሆን ይቻላል።
ምክንያቱም የኢትዮ-ኤርትራ ዶብ መከፈት ለሰላም ስምምነት እንዳልተከፈተ ኣንደኛው ማረጋገጫው ዶቡ ተመልሶ ባልተዘጋ ነበር ሁለተኛው የሰላም ስምምነቱ ሚስጢራዊ ሳይሆን ይፋ ይደረግ ነበርና ጉዳዩን ለሚመለከታቸው ለሁለቱ ከዶቡ ወድያና ወዲህ ወገን ህዝቦች ተሳታፊ ሆነው በሰላም ስምምነቱ ይወያዩበት የመፍትሄ ኣካል ተደርገው ዘላቂ ሰላሙ ስኬታማ ውጤት ይመዘገብ ነበር።
የኢትዮ-ኤርትራ የስምምነት ሽፋን ተከትሎ በድንበሩ ኣከባቢ
የሰራዊትና የመሳርያው መሳሳት ለምንና እንዴትስ ይህን
ተፈለገ?
******************************************
ኣንደኛው በሁለቱም ህዝቦች ፍስሃ ወሰላም ወርዷል በመሆኑም የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ከድንበር ኢትዮ-ኤርትራ ወደ ማሀል ኣገር መሳብ ኣለበት።
ሁለተኛ በትግራይ ክልል ያለውን የመጠባበቅያ የመከላከያ የሎጅስቲክ መሳርያዎችን ወደ ማሀል ኣገር ማጓጓዝ።
ሶስተኛ በመከላከያ መዋቅራዊ ለውጥ ምክንያት ሰራዊቱም መሳርያውም ከሰሜኑ የኣገራችን እንዲሳሳ ማድረግ ነበር ዋና ዓላማው።
የኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ስምምነት ሽፋን ተከትሎ የወልቃይትና የራያ ኣስመላሽ ኮሚቴዎች መቋቋም ለምን?
***************,***************************
በኣማራ ክልል የወልቃይት ኣስመላሽ ኮሚቴ እንዲቋቋም ተደርጓል።
በተመሳሳይ በክልሉ የራያ ኣስመላሽ ኮሚቴም እንዲቋቋም ተደርጓል።
በኣማራ ክልል የሁለቱም መሬት ኣስመላሽ ኮሚቴዎች የማቋቋም ዋና ኣላማ በትግራይና በኣማራ ህዝቦች መካከል ወደ ጦርነት ለማስገባት የችቦ ማጨርያ ስልት ተደርጎ በስኣይኤው ኣሜሪካዊው ያማማቶ የተቀመጠው የማስተር ፕላን ሴራ ሲሆን በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የመከላከያ ሰራዊት በሰው ኃይልና በመሳርያ እንዲሳሳ የተደረገበት የኤርትራ ሰራዊት በቀጥታ ተመሳሳይ ሰዓት ትግራይን ለመውጋት የተቀመጠ ግብ ነበር።
የኣማራ ክልል ባለስልጣናት በፍጥነት ከስልጣናቸው መውጣትና መውረድ ለምን?
****************************************
ኣቶ ገዱ ኣንዳርጋቸው በክልሉ የፕሬዝዳንት ዘመናቸው የወልቃይትና የራያ የግዛት ማስፋፍያ ኣስመላሽ ኮሚቴ ከማቋቋም ባሻገር በያማማቶ የተቀመጠውን የኦፕሬሽን ሴራ ውጤታማ በሆነ መልኩ የትግራይና የኣማራ ህዝቦች ወደ ጦርነት ማስገባት ኣለመቻላቸው በፕ/ት ኢሳያስ ኣፈወርቂና በጠቅላይ ኣብዪ ኣህመድ በጣም የሰላ ትችትና ነቀፈታ በኣቶ ገዱ ላይ ኣስከትሏል።
ይህን ውጤታማ ኣለመሆን ተከትሎ ኣቶ ገዱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ በማድረግ በዶክተር ኣምባቸው መኮነን እንዲተኩ ተደርጓል ለጊዜውም ቢሆን በፕ/ት ኢሳያስና በጠቅላይ ኣብዪ መካከል ሻክሮ የነበረውን ግኑኝነት ተስፋ የሚያጭር የብርሃን ጭላንጭል ኣላብሶታል።
ዶክተር ኣምባቸው መኮነን የኣማራ የፕሬዝዳንት መንበረ ስልጣን ከተቆናጠጡ በኋላም የወልቃይትና የራያ መሬት በኣስቸኳይ በማስመለስ ዘላቂ መፍትሄ ሊያገኝ ይገባል የሚል ሃሳብ ወደ ኣማራ ህዝብ ካወረዱ በኋላ ለኣቶ ገዱ ስትራቴጅያዊ ውድቀት ምክንያት የሆነው የህዝቡም የሰላም ኣቋም ለዶክተር ኣምባቸው በተመሳሳይ ሁኔታ ገጥማቸዋል። ህዝቡም እናንተ በግል የስልጣን መቆራቆስ የተጣላችሁበትን እዛው ጨርሱት እኛ ከትግራይ ህዝብ ጋር የሚያጣላ የሚያጋጭ ጉዳይ የለንም እነሱም ሊወጉን ሃሳቡም እቅዱም የላቸውም እኛም ለሰላምና ለፍቅር የሚሳሳ ዓይን እንጂ ለጥላቻና ለክፋት ኣይን የለንም የሚል ከያማማቶ ስትራቴጂካዊ ሴራ በተቀራኒ ተቃውሞ ገጠማቸው።
ዶክተር ኣምባቸውም የግዛት ማስፋፍያ ኣስመላሽ ኮሚቴ ጥያቄ መመለስ የሚችለው የወሰንና የማንነት ኣስተዳደር ኮሚሽን ውሳኔ ተከትሎ ነው የሚፈታው ወደ ሚል የኣቋም ምላሽ ወደ ኋላ እንዲያፈገፍጉ ተገዷል።
በዚህ ማፈግፈግ ጠቅላይ ሚኒስትር ኣብዪ ኣህመድ ፣ ፕ/ት ኢሳያስና ሚስቴር ያማማቶ ክፋኛ ተቆጥቷል ተስፋ ቆርጧል በዚህም የመጨረሻ መፍትሄ ተፈልጓል።
የመጨረሻው መፍትሄውም የኣማራ ክልል ፕ/ት ዶክተር ኣምባቸው ተወግደው በበ/ጀነራል ኣሳምነው ፅጌ ከተተኩ በቀጥታ ጊዜ ሳይሰጡ ከትግራይ ህዝብ ጋር የጦርነትን ችቦ መክፈት የሚል የሴራ ተቀምጧል። ይህን ሴራ በኤርትራ የቅንፀላ ቡዱን የተቀናጀና የተቀነባበረ ስራ ነበር።
በመሆኑም ከኣዲስ ኣበባ እስከ ባህርዳር በጠቅላይ ኣብዪ ኣህመድ በጀነራል ኣደም መሓመድና በበ/ጀነራል ኣሳምነው ፅጌና ሌሎች ቡዱኖች የተደራጀና የተቀናጀ የግድያ ሴራ ተፈፅሟል የግድያ ሴራው በታቀደለት ሳይሆን በተቀራኒው ውጤት ከሽፏል።
በ/ጀነራል ኣሳምነው ፅጌ የኣማራ ክልል የፕ/ት ስልጣንን መቆጣጠር ኣልቻለም በመሆኑም የባህርዳሩን ኦፕሬሽን ተከትሎ በኣለማጣ ኣከባቢ ጥሙጋ በተባለ ቦታ በተጠንቀቅ ትግራይን ለመውረር ተዘጋጅቶ የነበረውን ኃይል ሳይወር ቀርቷል በኤርትራ በኩል የተዘጋጀውን ኃይልም ወደ ቦታው ተመልሷል።
ትግራይን የመክበብና የትግራይና የኣማራ ህዝቦች ወደ ጦርነት ለማስገባት ግብፅ፣ ኤርትራ፣ ሳዑዲ ፣ ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ፣ ኣሜሪካና የጠቅላይ ኣብዪ ፌዴራል መንግስት የፈለጉበት ዋና ዓላማ?
*****************************************
ግብፅ የናይል በተለይም ጥቁሩ የኣባይ ውሃን ሳይነካባት ዓመቱን ሙሉ እንዲፈስላት ነው ዋና ዓላማዋ በመሆኑም በኢኮኖሚ የደቀቀች እንደ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመሰለ መስራት የማትችል ኣንድነቷን ጠንካራ የሆነች ኢትዮጵያ ማየት ሳይሆን ህልሟ በእርስ በእርስ የምትባላ የማያባራ ጦርነት የማይለይባት ኣገር ሆና ማየት ነው እስትራቴጅያዊ ፍላጎቷን በመሆኑም ኢ/ያን እንደ ሃገር ጠንክራ ቁማ እንድትሄድ ትልቅ ኣሻራቸውን የጣሉ የትግራይና የኣማራ ህዝቦች እርስ በእርስ ካላባሉ ዓላማቸውን ማሳካት ኣይችሉም።
ኤርትራ፦
*****************************************
ለኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትን የወለደ ግጭት መነሻው የመሬት ጉዳይ ሳይሆን በኢኮኖሚያዊ ንግድ ምክንያት መሆኑን ይታወቃል በመሆኑም ኤርትራ ኢ/ያን በኢኮኖሚ በልጣ የኤርትራን ጥገኛ በማድረግ ጥሬ ዕቃዎችን ከኢ/ያ ዝቃ በመውሰድ ኤርትራ ፕሮሴስ ኣድርጋ ኣቀነባብራ መልሳ እየሸጠች የኣፍሪካ ሲንጋፖር ማድረግ ነው።የምስራቅ ኣፍሪካ የጂኦ-ፖለቲካና ኢኮኖሚ የበላይ ሆነው እንዲመሩ ፍላጎታቸው ስለሆነ የኣማራና ትግራይ የእርስ በእርስ ጦርነት መዳከም ኋላ መቆጣጠርን ይፈልጋሉ።
ሳዑዲና ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ፦
*******************************************
Islamic repoblic of ethiopian እስላማዊት ኣገረ ኢ/ያን መመስረት ነው ዋና ግባቸው።በመሆኑም ይህን እስላማዊት ኢ/ያን ለመመስረት በቅድሚያ እስላሚዊ መንግስትን መፍጠር ከዛም Islamic state በመመስረት ሂደት የትግራይና የኣማራ ህዝቦች ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ማስገባት በተሻለ ፍጥነት ስራቸውን የተሳካ ያደርገዋል ኣንደኛው የተዳከሙ መንግስታት ያደርጋቸዋል ሁለተኛው ኣንበረከክም ቢሉ እንኳን በፈጠሩት እስላሚክ መንግስት መንበርከክ ይችላሉ።
እስካሁንም የኣማራና የትግራይ ህዝቦች ወደ ጦርነት ማስገባት ባይችሉም በጠቅላይ ኣብዪ ኣህመድ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮነን፣ የኢፌድሪ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ኣደም መሓመድ፣ በመከላከያ ሰራዊት የመረጃ ኃላፊ በ/ጀነራል ሓሰን ኢብራሂም፣ በሜቴክ ዋና ዳሬክተር በ/ጀነራል መሓመድ ሓምዛ፣ በሰላም ሚኒስትርዋ ሙፋርያት ካሚል፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚኒስትር ኣህመድ ሺዴ፣ የሱማሌ ክልል ፕ/ት ዑመር ሙስጠፋ እንዲሁም የኦምኤን ሚድያ ዋና ዳሬክተር ኣቶ ጅዋር መሓመድና የኣዲሱ መጅሊስ ኮሚቴ ኣስመራጭ ጠንሳሽ ኣቶ ኣህመዲን ጀበል ቁልፍ የመንግስት መዋቅር የተቆጣጠረ እስላሚክ መንግስት መመስረት ተችሏል።
የኣሜሪካ ዓላማ፦
*******************************************
በያማማቶ የተመራውን የኣሜሪካ ሲኣይኤ ቡዱን ዋና ዓላማ በኤርትራና በኣማራ ትግራይን ሳንድወመች ኣድርጎ ቀርቅሮ በኃይል ካምበረከከ በኋላ ተቀዳሚውን ልማታዊ የኢኮኖሚ ርእዮተ ዓለም ከገፀ ምድር በማስወገድ በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉን ንብረት ለገበያ እንዲቀርብ በማድረግ የኣሜሪካ ሙሉ ጣልቃ ገብነት ያረጋገጠ ኒዮ-ሊብራል የኢኮኖሚ ርእዮተ ዓለም በመገንባት የኣሜሪካ ኩባንያዎች የኢ/ያ ኢኮኖሚ የመቆጣጠር ነው ዋና ኣላማቸው በመሆኑም የሁለቱም ክልል የፖለቲካና የኢኮኖሚ መሪዎችን ማዳከም ማንበርከክ ነው ተቀዳሚ ተግባራቸው።
የጠቅላይ ሚኒስትር ኣብዪ ኣህመድና የጅዋር መሓመድ ዋና ዓላማ በምስራቅ ኣፍሪካ በኢኮኖሚና በፖለቲካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ኦሮምያ ክልል ወይም የኩሽ ኣገርን መመስረት ነው ዓላማቸው።በመሆኑም ይህን የኦሮሞ የበላይነት ለማረጋገጥ የትግራይና የኣማራ ክልሎች መዳከም ወሳኝነት ኣለው እርስ በእርስ በጦርነት ከተዳከሙ የኦሮሞ የበላይነት ወይም ሃገረ ኩሽ ምስረታ በጣም የተፋጠነ ዕድል ይፈጥራል።
በተለይም ታላቅዋን ኦሮምያን በመመስረት ሂደት ከኣማራ ክልል ወሎ፣ ሽዋ፣ በከፊል ጎጃም፣ ቤንሻንጉል፣ ኬንያ ሱማሌ፣ ድሬዳዋና ሃረሪ የጠቃለለችን ታላቅዋን የኦሮምያ ክልል መገንባት ነው ራዕያቸው።
በኢትዮጵያ ውስጥ በዘመነ ጠቅላይ ሚኒስትር ኣብዪ ኣህመድ የማይሸጥ የማይለወጥ ንብረት ማለትም ከ40 ቢልዮን ብር በዓመት የሚታለበውን ቴሌ እስከ መብራቱ መሬቱ ሁሉ ለገበያ ሽያጭ ይቀርባል።
ብቻ መመዘኛው ኢትዮጵያን ተሽጣም ብትሆንም ከዚህ ሽያጭዋ በዓመት የጠቅላይ ኣብዪ ኣህመድና ሸሪኾቹ ኣመታዊ ፐርሰንታይል መብት ማስጠበቅ መቻል ኣለበት ነው።
ኣለሸጥም ኣላስለውጥም ካልክ በኢትዮ-ሱማሌ ክልል የተወሰደውን ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት እንዲሁም በቅርቡ በኣማራ ክልል በእነ ዶክተር ኣምባቸው መኮነን በኣቶ እዘዝ ዋሴ በኣቶ ምግባሩ እና በ/ጀነራል ኣሳምነው ፅጌ ላይ የተወሰደውን ወታደራዊ ሴራ እርምጃ በመውሰድ ማንበርከክ መጨፍለቅ ማፈን ነው።
ለትግራይና ለኣማራ ህዝቦች ሰላምና ኣንድነት መጠናከር ጥቅሙ ለህለቱም ህዝቦች ነው ጦርነቱ ግን ሁለቱም ጠፍተው ለሁሉም ውጫውና ውስጣው ኃይሎች ዓላማ መሳካት ፋይዳው የላቀ ይሆናልና::
No comments:
Post a Comment